#technology
ከምሰራቸው video ከ 10 9ቱ ማለት ይቻላል Tiktok ላይ post ሳደርገው qualityው በጣም ይወርዳል even በ camera እራሱ የተቀረፀው ሆነ በ iPhoneም የተቀረፀ ስሰራ ወደ mp4 convert አድርጌ edit አድርጌ ከጨረስኩ ብውሃላ post ሲደረግ qualityው ያው ነው ምን ላድርግ ከ Clint ጋር እያጣላኝ ነው Help me guys please
Feb 03, 20252 engagements