#relationships በጣም የምወዳትንና የምቀርባትን ጋደኛዬን እሱዋም አንድ አለኝ የምትለው ጓደኛዋ ነኝ አፈቀርካት ደጋግሜ ነገርኩዋት እስዋ ግን በዚ ሰዓት ስለፍቅር ማሰብ እንደማፈልግ ና እኔን ደሞ ከምርጥ ጓደኝነት ባለፈ እንደማታየኝ ነገረችኝ እኔም እንዳለኝ የተሰማኝ አማራጭ እሱዋን ሙሉ ለሙሉ መተው ነው ከስሩዋ መራቅ በርግጥ ያለንበት ሁኔታ ቀንበቀን በአይን እንድንተያይ ይጋብዛል እናም እራሴን ከስዋ ለመጠበቅ ማውራት እንድናቆም ነገርካት ባፈልገውም መርቃ ሸኘችኝ ግን የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማኛል ጓደኛዬ ትናፍቀኛለች ግን ለምን?? እናንተ ብትሆኑ እንዴት ታደርጉ ነበር?? By: Anonymous Status: Previewing
Feb 03, 2025Likk new yarekew.. Digame wede hiwotik Atmelisat, silemitelat adelem, Yilikunu lante tiru silemayhon
Feb 03, 2025