እስኪ ንገሩኝ anyone በዚ situation ያለፈ ካለ there are 2 girls እና ከአንዷ ጋር ከድሮ ነበር ምናወራው ከአንዷ ጋር ደሞ በቅርቡ ነው ማውራት የጀመርነው እና as i see በቅርብ ማውራት ከጀመርነው girl ለኔ በምታሳየኝ ነገሮች feeling እንዳላት እረዳለሁ። the problem is ድሮ ምንተዋወቀው ልጅ ጋር በዚ ሳምንት ማውራት ጀመርን እና በቃ ለfuture ምታስቧት ሴት like ለተክሊል ምትሆን አይነት ሰው ናት but the problem is ለኔ ምን እንዳላት አላውቅም ግን ላጣት አልፈልግም። በዚ መሀል ያቺን ለመራቅ እየሞከርኩ ነው ግን ደሞ አሳዘነችኝ idk እንዴት እንደምነግራት ከዛ በላይ ግራ የገባኝ ሁለት ወዶ አይኮንም እና ይህቺን መርጬ ብሞክር እና አይሆንም ብትለኝ(most probably ልትለኝ ትችላለች) ያኔ ከሁለት ያጣ ብሆንክ?😁 እስኪ በግልፅ ንገሩኝ እያጠፋውም ከሆነ thanks
Feb 03, 2025እኛ 1ጠሮብናል አንቺ ታማርጫለሽ ጭራሽ😁
Feb 03, 2025