#education
ሰላም ዩንቨርሲቲ ፍሬሽማን አንደኛ ሴምስተር ውጤት ይሰጡኛል ወይ በግል መማር ፈልጌ ነበር። በጣም ሩቅ ቦታ ነው ምማረው እና 4 ወይም 5 ዓመት እየተመላለስኩ መቀጠል አልችልም። ምን ብዬ ልጠይቅ የምታውቁ ካላቹ ንገሩኝ please
Feb 03, 202517 engagements
ሰላም ዩንቨርሲቲ ፍሬሽማን አንደኛ ሴምስተር ውጤት ይሰጡኛል ወይ በግል መማር ፈልጌ ነበር። በጣም ሩቅ ቦታ ነው ምማረው እና 4 ወይም 5 ዓመት እየተመላለስኩ መቀጠል አልችልም። ምን ብዬ ልጠይቅ የምታውቁ ካላቹ ንገሩኝ please
Feb 03, 2025Lemn dorm atteyqm?
Feb 03, 2025Awo ysetalu keza begl ke 2nd semister jemro memar tchlaleh memar tchlaleh
Feb 03, 2025Betam ameseginalw 🥰
Feb 03, 2025Sewoch emoji merag endatresu😁😂😘👍
Feb 03, 2025yet nw metmarew
Feb 03, 2025Yesetalu teykachew
Feb 03, 2025Eshy ameseginalw
Feb 03, 2025