እባካችሁ አስቸኳይ ነው F ነኝ እሱ እድሜው 39 ነው እኔ 28 ነኝ እና እሱ 2ልጅ አለው ተፍቷል የሚኖረው ውጪ ሀገር ነው አሁን እንድንጋባ ይፈልጋል እኔ ደግሞ ሱስ አለበት የሲጋራ ግን እተዋለሁ ይለኛል ውጪ መሄድ ደግሞ በጣም እፈልጋለሁ እስቲ እባካችሁ ንገሩኝ አብሬው ልሁን ወይስ ይቅር ለቤተሰቦቼ ገና ልጅ አለው ስላቸው አይሆንም ብለው ከልክለዋል እባካችሁ በቀናነት ንገሩኝ ሀሳባችሁን
Feb 02, 2025You have smart parents, listen to them
Feb 02, 2025