#other
Ethiopian airlines headquarter ስራ ወቶ ላመለክት ልሄድ ነበር ከክፍለ ሀገር ነው ምመጣው ለሱ ሚቀርበኝ ሜክሲኮ ነው ወይስ ለገሃር መናኸሪያ እና የት ብዬ ነው በታክሲ መሳፈር ያለብኝ ወደ ቢሮ ለመድረስ
Feb 01, 20252 engagements
Ethiopian airlines headquarter ስራ ወቶ ላመለክት ልሄድ ነበር ከክፍለ ሀገር ነው ምመጣው ለሱ ሚቀርበኝ ሜክሲኮ ነው ወይስ ለገሃር መናኸሪያ እና የት ብዬ ነው በታክሲ መሳፈር ያለብኝ ወደ ቢሮ ለመድረስ
Feb 01, 2025Mexico preferable b/c keza 1 taxi new Nd gd luck!
Feb 02, 2025Gdeta ezi dres memetat alebh?
Feb 02, 2025