በጣም ግራ ስለ ገባኝ ነው, እናም ከ ልባችሁ መልሱልኝ. ምወደው የኔ ሚለው ፍቅረኛ ብቻ ሳይሆን እንዴ እጮኛ አምኘ የተቀበልኩት አለኝ.እናም በ distance ነበር የ ጀመርነው ቢሆንም ግን በ ወቅቱ ማወራው ሴት ም ሆነ ወንድ ጎአደኛ ስላልነበረኝ ለ እናቴ ነገርኩአት ደስ ም አላት በቃ ምን አለፋችሁ ያገባው ያህል ተሰማት. Because የኔ life style ያሳስባት ነበር.Circle ን አጥብቤ ነው ምኖረው በጣም isolated ነበርኩ ያው ከ አንዳንድ ሁኔታዎች በ መነሳት ነው አንጂ ድሮ እንዲ አይደለሁም.አሁን ወደ ምፈልገው ጉዳይ ሲገባ ይህ ያልኩአቹ ልጅ ignorance ምናምን ጀመረ እያለ ሁኔታው በጣም ወደ ምያስጠላ መቀየር ጀመረ. እኔ ግን በጣም ስለ ምወደው እንዲሁም እሱን ላል ተወው በ ጌታ ፊት ቃል ገባው ለ ራሴእናም አሁን ላይ ለመተውም ለመቆየት ም ከበደኝ. 1ኛ ቃል ይዘኛል እንዳልሄድ 2ኛ እናቴ በ ምንም ታምር ሃዛነን እንዳታውቅ ስለ ማልፈልግ እያስመሰልኩ ነው ምኖረው የ ውሽት ፈገግታ እየሳኩ 3ኛ እንዲ ከ ቀጠልኩ እንኩዋን ህልም, ተስፋ, ኑሮ, future ሚባል ነገር ይቂርና አሁን ላይ ራሱ ራሴን አጥቻለው.በጣም ብዙ ዋጋ ከፍያለው እስካሁን ድረስ በጣም.film lay ራሱ አይታችሁ ማታቁትን sacrifice ማለት ነው. አሁን ምን ላርግ? በተለይ በዚ ወስጥ ያለፋችሁ እባካችሁን 🥺ምክር ስጡኝ. More ደሞ @Myea0 አውሩኝ.
Feb 01, 2025ere negerun betam atakabjiw malete le enatish ewnetawn nigeat tiredashalech yanchi chigir ayidelem eko...anchi mitchiyiwn adrgeshal....lemno fikir demo ayihonm
Feb 01, 2025