ሚጢጢየዋ ጅቡቲ እንኳ በአቅሟ የኢትዮጵያ ሉአላዊነት ጥሳ በአፋር ወገኖቻችን ላይ የአየር ጥቃት ትፈፅማለች !!! አሁን ላይ የኢትዮጵያን ሉአላዊነት መዳፈር እንደዚህ የቀለለ ነገር ነው። በእርስበርስ ጦርነት የምትነደው ሱዳን እንኳ አንድ ግዛት የሚያክልን የኢትዮጵያን ለም መሬት ወርራ ይዛለች! የድሀ ድሀ የደካማ ደካማዋ ደቡብ ሱዳን እንኳ በጋምቤላ በኩል እየገባች ባሻት ጊዜ የፈለገቺውን ገድላ የፈሐገቺውን ዘርፋ ትወጣለች! ኤርትራ የተለያዩ ወረደመዎችን በቁጥጥሯ ስር እንዳደረገች ነው። ሶ ይህችን ሀገር የማይወራት መውረር ያልፈለገ ብቻ ነው ማለት ነው?
Feb 01, 2025ሀይል ጠፍቶ ሳይሆን ሉዐላዊነቷን ማስከበር አላማው ያልሆነ መንግስት ስላለ ነው። የመከላከያ ሀይል የት ከማን ጋር ሲዋጋ እንደነበርና አሁንም እየተዋጋ እንደሆነ ማየት በቂ ነው።
Feb 01, 2025