It's fiction bro
Feb 01, 2025It's fiction bro
Feb 01, 2025Keldhn nw ende ewunet Real nw egzabher tibebun yestih
Feb 02, 2025መጽሐፍ ቅዱስ ትክክል ከመሆን አልፎ ቅዱስ መሆኑን የምናረጋግጥበት 1, አስገኝው እግዚአብሔር ቅዱስ ስለሆነ (ዘሌ. 19፥2) / 1ኛ ጴጥ. 1፥25) 2, ጸሐፊዎቹ ከእግዚአብሔር የተላኩ፤ በመንፈስ ቅዱስ የተመሩ፤ ቅድስናቸው የተመሰከረላቸው ስለሆኑ። (ራእ. 1፥11 / 2ኛ ጴጥ. 1፥20) 3, አንባቢያንን፣ ሰሚዎችንና፣ ፈጻሚዎችን ለቅድስና ስለሚያበቃ። (ራእይ 22፥7 / ሮሜ. 10፥17) 4, ስለአለፈውና ስለሚመጣው በእርግጠኝነት ስለሚናገር። (ኢሳ. 7፥14 / ዘፍ. 1፥1) 5, በእድሜ ቀዳሚ ዘመንም የማይሽረው በመሆኑ። (ኢሳ. 40፥8) በእግዚአብሔር መገለጥ ተጽፏል። መሐሪ እግዚአብሔር ለቅዱሳኑ በራዕይ፣ በህልም እና ፊት ለፊት እየተገለጠ ያጽፋቸው ነበር። "ባሪያዬ ሙሴን ግን...አፍ ለአፍ በግልጥ አናግረዋለሁ።" (ዘኁ. 12፥6-8) መንፈስ ቅዱስ አድሮባቸዐው ቃሉን በአፋቸው ያናግራቸውም ነበር። ንጉስ ዳዊት "የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ተናገረ ቃሉም በአንደበቴ ላይ ነበረ።" (2ኛ ሳሙ. 23፥2) እንዳለ። በስተመጨረሻም በነቢያት ትንቢት ሲጠበቅ የነበረው መሲሕ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገልጦ መጽሐፍ ቅዱስ እውነተኛ መሆኑን ፈጽሟል ሐዋርያቱንም እያስተማረ ያስተማራቸውን በመጽሐፍ እንዲጽፉ አዞ ከእነርሱ ጋር መሆኑን ነግሯቸው ማቴ 28:20 አርጓል
Feb 01, 2025Are you stupid or not with reason
Feb 01, 2025Proof me you are real then i will tell you if it's real or not
Feb 01, 2025