Please help me psychiatrist i am 26M ካላቹ ህፃን እያለሁ በ ታላቅ ወንድሜ ሁልግዜ ነበር ምደበደበው በሆነውም ባልሆነው መኮርኮም ነበር በህፃንነት በኩርኩም ስትመቱ ያለውን pain አልነግራቹም አብሬው walk ጭራሽ እንዳደርግ አይፈልግም አንድ ቀን Walk አድርገን አናቅም ሲቀጥል ከ 12 አመቴ ጀምሮ አብረን አላደግንም እና ወደጉዳዬ ስመጣ አሁን አደኩ እሱ ወደ እኔ ሲቀርብ እኔ ደሞ ሳልፈልግ መራቅ ነው comfort ሚሰጠኝ is this normal and how can I treat this please help me out 🙏
Feb 01, 2025አንተ ጅል አትሁን ወንድምህ እኮ ነዉ ተቆጣኝ ኮረኮመኝ ብለህ እዚህ ማቅረብህ እራሱ ጅልነት ነዉ። እስኪ አንድ ቀን የሆነ ነገር በለዉ ለምሳሌ ከሰዉ ጋር ተጣልቼ እንገልሃለን አሉኝ ወይ ደግሞ ደበደቡኝ ወይ ደግሞ ስልኬን ቀምኝ ምናምን በቻ የሆነ scenario ፍጠር እና ንገረዉ ለወንድምህ። ያኔ ወንድምህ በሚወስደዉ እርምጃ ወንድም ምን እንደሆነ እና ወንድምህ ምን ያህል care እንደ ሚያደርግልህ ታያለህ። በቃ ተረዳዉ አንዳንድ ወንድሞች ከጎረቤት እንደምታየዉ አይነት እንክብካቤ ላያሳዩ ይችላሉ ግን እመነኝ ወንድምህ ይወድኸል።
Feb 01, 2025