#religion
ሰዎች am 21 የድቁና ትምህርት ለመማር የእድሜ ገደብ አለው እንዴ? መማር አችላለው?
Feb 01, 20252 engagements
ሰዎች am 21 የድቁና ትምህርት ለመማር የእድሜ ገደብ አለው እንዴ? መማር አችላለው?
Feb 01, 2025የለውም ተማር ገደብ ያለው ክህነት (ድቁና) ለመቀበል ነው እርሱንም ከፈለክ ነው እና ሌሎች መስፈርቶች አሉት ከንስሐ አባት ጋር የምትጨርሰው ክህነት ለመቀበል ፍትሐ ነገስቱ ያስቀመጠው ዝቅተኛው እድሜ 25 ነው ... 25 እና ከዛ በላይ ስለሚል ረጋ ብለህ ትጨርሳለህ ትምህርቱም በአማካይ በ2 አመት ያልቃል (የቃል ትምህርት ብቻ)
Feb 01, 2025የለውም ተማር!
Feb 01, 2025