#other
ሰላም ሰዎች ኢትዮጵያ አየር መንገድ በሰው ሃብት የስራ መደብ ለመወዳደር አመልክቸ ቀጣይ ሳምንት ለፈተና ተጠርቻለሁ። እናም ስለዚህ ጉዳይ የሚያውቅ ወይም ሰዎች የሚወያዩበት የቴሌግራም ግሩፕ የሚያውቅ ሰው ካለ አግዙኝ።
Jan 31, 20250 engagements

Jan 31, 2025