#entertainment
ነገ ከጓደኛየ ጋ ቀጠሮ አለብኝ እና ከዚህ በፊት የቀን የመኝታ ክራይ (ፔንሲዮን) ልምድ የለኝም። እና ግራ የገባኝ ነገር ሁሉም ሆቴሎች የቀን አልጋ ያከራያሉ የሚለው ነው። Google Map ላይ ብፈልግም እንደዚህ አይነት ዝርዝር የሚፅፍ ሆቴል የለም። እና ሀሳባችሁን ብታጋሩኝ ደስ ይለኛል። ሪሴፕሽን ጋ እየሄድኩ መጠየቅ አለብኝ? እና ደግሞ relatively ዋጋው ስንት ነው? ለትብብራችሁ አመሰግናለሁ🙏
Jan 31, 20259 engagements