ሰዎች አማክሩኝ በሀይማኖት አንመሳሰልም እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እሷ ደግሞ ፕሮቴስታንት ግን ፍቅር ያዘኝ ከሷ እሷም ከኔ ቀድማ እንደያዛት ነግራኝ ነበር። አሁን ምን እያሰበች እንደሆነ ባላውቅም። ግን ጨንቆኛል እንዴት ፍቅርን ትቼ እህቴ ብቻ እንደሆነች ማሳመን እንደምችል አላውቅም። ምክንያቱም ሀይማኖቴም እኔም ሁለት የተለያዩ እምነት ያላቸው ሰዎች አንድ ላይ ይኖሩ ዘንድ ልክ አይደለም። አማክሩኝ እባካቹ🙏
Jan 31, 2025ere bro fta pente haymanot sayhon "ድርጅት" nw ftat ena lela afker ortho neger felge afker
Jan 31, 2025