ሰዎች ከቀን ወደ ቀን ችግሬ አየጨመረ ነው, አለ አደል ልክ አንደ ልጅ አየሆንኩ ነው,"ቶሎ ቶሎ መርሳት",ሰዎችን መፍራት ት /ቤት አንኳን' ጓደኛ የለኝም'' like በተናገርኩ ቁጥር አየተሳሳትኩ ይመስልኛል ትንሽ አሳፋሪ ነገር ነው ብዬ ካሰብኩ ወይ አድርጌ ከሆነ አሱን አያሰብኩ በራሴ መናደድ ብቻ ግራ ገብቶኛል በተለይ መርሳቱ አየባሰብኝ ነው ምን ማድረግ አለብኝ 🥲😭
Jan 31, 2025እኔ የተረዳሁት ነገር ቢኖር አጥብቆ ስሜታዊ መሆንን (emotional sensitivity ) ማስቀረት የሚቻለው የምንፈራውን ወይም የሚያሳቅቀንን ነገር ደጋግመን በማድረግ ነው። I know ጥሩ ስሜት እንደማይሰጥ እና የቁስል ያክል ሊያም እንደሚችል ግን በድግግሞሽ ይጠፋል። የመርሳት ችግርም ከጭንቀት ጋር ተያይዞ የሚመጣ ነው። እና ደግሞ ከምታስበው/ከምታስቢው በላይ ሰዎች ስላንተ/ቺ ህይወት ግድ አይሰጣቸውም። እና እኔም የሚቆጨኝ ነገር ቢኖር 'ሰው ምን ይለኛል' እያልኩ ስንት ነገር እየፈለኩ ሳላደርግ እድሜየ መሄዱ ነው። ደስታ የሚሰጥህን/ሺን ነገር ብቻ ተከተል/ይ። ደስተኛነትህን/ሺን ሲያዩ ሰዎሽ ይቀኑብሃል/ሻል፣ ይጠጉሀል/ሻል። አይዞህ/ሽ!
Jan 31, 2025