ሰላም ሰዎች የ ዩንቨርስቲ ተማሪ ነኝ እና የሆነ ችግር ደጋግሞ ስላጋጠመኝ ልጠይቃቹ ፈልጌ ነው ከ highschool ጀምሮ እኔ ምፈልጋቸውን ሴቶች የቅርብ በምላቸው ሰዎች እየተነጠቁ ነበር አሁንም ዩንቨርስቲ ላይ በትንሽ ግዜ ውስጥ ልክ እኔ የኔ crush ምናምን ብየ ሳሳያቸው እነንም ተመችኝ ምናምን ይላሉ እኔ ደግሞ ይደብረኛል እነሱን መከራከር እና ምን ባረግ ይሻለኛል እኔ ደግሞ ፍቅር ውስጥ መግባት Please የሆኔ ነገር በሉኝ
Jan 31, 2025ተቀመጥ አርፈህ ፍቅር የሚባል ነገር የለም
Jan 31, 2025