mndenew yehe teyake semonun tedegageme zm belachu nuru pls
Jan 31, 2025mndenew yehe teyake semonun tedegageme zm belachu nuru pls
Jan 31, 2025Deeply ካሰብክበት ህይወት berasua ወጥ yehone hulun miasmama common tirgum yelatm... So Life has no meaning, but we give meaning to it. So sew tirgumun aysetihm antew erasu Either be haimanot or midir lay masakat be mitfeligew ngr tirgum sitat.
Jan 31, 2025የህይወት ትርጉም ቀጥታ ባላውቅም የተፈጠርንበት አላማ ግን ለአምልኮ ነው አላህ ሱ.ዐ በቁርአን እንዲህ ይላል የሰው ልጅንም ሆነ አጋንንትን አልፈጠርኩም እኔን እንዲያመልኩኝ እንጂ ይላል ስለዚህ የተፈጠርነው ለዚህ ነው ከሞት በኋላ ላለው ዘላለማዊ ህይወት እንድንዘጋጅ ከሞት ቡሀላ ሁለት ህይወት ነው ያለው ወይ ዘላለማዊ ደስታ ወይ ደሞ ስቃይ እዚህ ምድር ላይ የመጣኸው ለፈተና ነው ፈተናው አላህን እሱ እንዳዘዘህ ትታዘዛለህ ወይስ አትታዘዝም ያዘዘህን ትሰራለል ወይስ አሰራም
Jan 31, 2025Amesegenalehu
Jan 31, 2025ምን ይመስልሃል ?
Jan 31, 2025ለሃይማኖተኛም ብቻ ሳይሆን፣ logical ለሆነ ሰውም... የህይወት ትርጉሙ "መልካምነት" ይመስለኛል። "በአንተ ላይ እንዲሆን አማትፈልገውን ነገር፣ ሌላው ላይ አለማድረግ"... መልካምነት ይሄ ነው።
Jan 31, 2025Yakbrelegn🙏
Jan 31, 2025Fetena
Jan 31, 2025Btw we chose to be here !
Feb 15, 2025It's mentioned in the bible read it
Jan 31, 2025Endeyesewu nw landandu p*y lihon yichelal landandu demo dk
Jan 31, 2025አይዞህ ረጅም አመት አትኖረም በቻልከው አቅም ለሰዎች መልካም ሁን
Jan 31, 2025