#personal
Hi ሰላም ሰላም እዚህ channel ዉስጥ ያላቹ ሰወች በ ሙሉ ወገናዊ ትብብራቹን ከ ልብ እጠይቃለሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ቤት ተከራይቼ ልወጣ ነው እናም ለመገናኛ በጣም ቅርብ የ ሆነ ሰፈር ሆኖ ቤት ኪራይ እስከ 8k ድረስ ጽድት ያለ ቤት yet አከባቢ አገኛለው አለያም የጥሩ ደላላ ስልክ ያለው ወይም ደሞ በዛ ዋጋ የት አከባቢ ሄጄ ብፈልግ አገኛለው ሚለዉን ነግር posetive በ ሆነ መንገድ ተባበሩኝ
Jan 31, 20252 engagements