ከሆነ ጊዜ ብሀላ እራሴን የተለየ ባህሪ እያየሁበት ነው። በጣም የተረጋጋሁ ሰው እየሆንኩ ነው ከባድ ነገር ገጥሞኝ እንኳን ልጨቃጨቅም ,አልከራከርም ሀሳቤ አንዴ ብቻ ተረጋግቼ ለመግለፆ እሞክራለሁ ከዛ ግን ማውራት አልፈልግ ብሞክርም እሽ አይለኝም። አውርተው እስኪ ጨርሱ ፈገግ ብየ አዳምጣለሁ መናደድ እያለብኝ መናደድ ልችልም ውስጤ እሽ አይለኝም ውስጤ በተቃራኒው ይሄ ምንም ማለት አደለም ይለኛል። የራሳቸውን ብሶት ነው ስለዚህ ማዳመጥ እና እነሱን ማረጋጋት እመርጣለሁ ። ውስጤ ምንም ጥላቻ አይዝም። ሁሉም ሰው ለራሱ ትክክል ነው ያሳለፈው ህይወት አላቅም በሰው ስሜት filling ጣልቃ አልገባም ለምን እንዲ ተሰማችሁ አልልም ። በሚያወሩበት ሰአት እኔ የማስተካክለውን ከእኔ ምንጠበቃል የሚለውን አስባለሁ።ስለሰው ማውራት በጣም እየደበረኝ ነው።ስለራሤ አቅዳለሁ አስባለሁ በቃ ዝም ብየ ውስጤን እና አምላኬን ለማድመጥ እሞክራለሁ። ሰላም ፈላጊ ሆኛለሁ ። አይኔን ከሰዋች ላይ አንስቼ እራሴ ላይ አርጌዋለሁ። ...... እና ለውጤ በአንዴ የመጣ ነው እና normal ነወይ እስቲ እገሩኝ በዚሁ ልቀጥል ወይ
Jan 31, 2025Sadg endante naw mehon emfelgaw tru tsebay naw
Jan 31, 2025