ሰላም ሰዎች በጣም የምወዳት አብሮ አደግ እህቴ ጓደኛዬ አለች እና አንድም ቀን ስጦታ ሰጥቻት አላውቅም ችብስ አብረን ከመብላት ውጪ። እና እሷ ሙስሊም ናት።እና መፅሀፍ ማንበብ በጣም ነው የምትወደው።እና መፅሀፍ ብገዛላት በርግጠኝነት በጣጣም ነው ደስስ የሚላት። የእስልምና ሀይማኖት መፅሀፍ ገዝቼ ስጦታ ባበረክትላት ሀይማኖትሽ ትክክል ነው በርቺ ማለት ይሆንብኝ ይሆንን??? በተሳሳተ መንገድ ባትቀጥል ደስ ይለኛል ግን ... እሺ ምን አይነት መፅሀፍ ልግዛላት እስቲ የሆነ አንብባቹት ለሁሉም እምነት ተከታይ ሊሆን የሚችል መንፈሳዊነትን የሚሰብክ መፅሀፍ ካለ ጠቁሙኝ። አመሰግናለሁ ።
Jan 31, 2025ye doctor elias gebru metshaf wust des yalehn gezalat bruh👍 the book recommends both religions as beauty of Ethiopia
Jan 31, 2025