👋 አንድ ጥያቄ አለኝ። መንገድ ላይ አንድ ሰው በspeaker "ኢየሱስ ይወዳችኋል" ወይም "ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው" የሚለውን መልእክት ሲናገር ለምን ብዙ ሰዎች ይረበሻሉ? ለምን ስለ ድምፅ ብክለት ያነሳሉ? መንገድ ላይ ስንሄድ ብዙ ልብስ ቤቶች ጮክ አድርገው ዘፈን ይከፍታሉ... ዘራ መድኃኒት፣ሳፋሪኮም የመሳሰሉት ብዙ ግዜ ያሻቸውን ያደርጋሉ። ግን ብዙ ሰዎች የሚረበሹት ስለ ኢየሱስ በሚናገሩ ሰዎች ነው ለምን???? አንድ ሰው ምንም የማያውቀውን ሰው ሄዶ እርሱ ስለዳነበት መንገድ ነግሮት አንተም እንደኔ ዳን ሚልበት ምክንያት ከእግዚአብሔር ፍቅር ውጭ ምን ሊሆን ይችላል? ሰዎችስ ይህን በሚያደርጉ ሰዎች ላይ ለምን እንደ ኖህ ዘመን ሰዎች ያፌዙባቸዋል?
Jan 30, 2025Eyawerah yalehew eko sile haymanot new man!! Esti ante mitamnibet ngr wushet new yenen emen, ante tesastehal eyale bichohibih ayastelahm...
Jan 31, 2025