ጋይስ በአብነት ትምህርት ቅኔ ለመምልር ምን ያስፈልጋል? ምን ያህል ጊዜስ ይፈጃል? ከሱ በፊት ምን ምን መማር አለብኝ? እባካችሁ ኦርቶዶክሳውያን ዘርዘር አድርጋችሁ አስረዱኝ።
Jan 30, 2025"እፎይን" ጠይቀው man he have the answer for your questions
Jan 30, 2025ጋይስ በአብነት ትምህርት ቅኔ ለመምልር ምን ያስፈልጋል? ምን ያህል ጊዜስ ይፈጃል? ከሱ በፊት ምን ምን መማር አለብኝ? እባካችሁ ኦርቶዶክሳውያን ዘርዘር አድርጋችሁ አስረዱኝ።
Jan 30, 2025"እፎይን" ጠይቀው man he have the answer for your questions
Jan 30, 2025Ke qnew befit wdase Maryam be geez keza melekte yohanis keza dawit memar alebh zeleh qne atmarm ena snt gize yfejal lalkew endante ftnet new fetan temari kehonk bzu latkoy tchelaleh
Jan 30, 2025Kesu bift emikedm ale lemangnawum hulunm mereja emtmarbet bota sthed yinegruhal beza lay yemiyasfelgh criteria ale
Jan 30, 2025የአብነት ትምህርት ለመማር የሚፈልጉ ከኾነ በዚህ ሊንክ ገብተው ይመዝገቡ። መግለጫና መመዝገቢያ፦ https://forms.gle/Uax7v3ZPtEFvJnz29 ሊንኩን ሲከፍቱት ስለ ምንሰጣቼው የአብነት ትምህርቶች፣ ስለ ትምህርት ሰዓትና ስለ ክፍያው የሚገልጽ መግለጫ ይመጣሎታል ። ከተስማሙበት ከመግለጫው ሥር ያለውን ፎርም ይሙሉልን። ለበለጠ መረጃ @lealem16 ላይ በመግባት ያናግሩን። https://t.me/Beteyared21 ይሄ ቻናል የሚረዳህ ይመስለኛል
Jan 31, 2025እኔ ባላውቅም @deaconchernet መጠየቅ ትችላለ ስለዚህ check his telegram channel description
Jan 30, 2025