ለሙስሊሞች ነው ይሄ እንደሚታወቀው ዓለም ከተፈጠረች ጀምሮ የሰው ልጅ ኢስላም ሆኖ ነው የተፈጠረው ብላችሁ ታምናላችሁ ግን በታሪክ መሀመድ ከመምጣቱ በፊት የትኛውም የአለም ክፍል ሙስሊም የተባለ አልነበረም ለምሳሌ አረብ ፓጋን፣ የዛሬዎቹ ኢራቅ እና ኢራን (ሜሶፓታሚያ)(የየራሳቸው God የነበራቸው፣ቱርክ(ከወረራ በፊት ክርስቲያን እንደነበሩ hagia sophia misikir nw ፣ሶሪያ እነሱም እንደዛው አብዛኛዎቹ የሰሜን አፍሪካ ሀገሮች እስከ ስፔን ደግሞ በጂሀድ ሙስሊም እንደሆኑ ታሪክ ይናገራል። የኔ ጥያቄ የትኛው የዓለም ክፍል ነው ከመሀመድ በፊት ሙስሊም የነበረው?
Jan 30, 2025Tlik tyake kamn tenestachu endalachu ena israelawyan muslim neberu yemil bota asayun
Jan 30, 2025