764935
#other
Udacity course yetemare sw ale???ena beza course yagegnachut sra ale????
Jan 30, 20257 engagements
Udacity course yetemare sw ale???ena beza course yagegnachut sra ale????
Jan 30, 2025"የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው " ነው ኦንላይን ስራ... ስለዚህ በየትኛውም ሳይት ተማር (የተማርክበትን ኮርስ በደንብ ካወክበት ) እና ፖርትፎሊዮህን በስትክክል ከሰራኸው ... ጭዌው ጫረታውን ማሸነፍ ላይ ነው ማንም የት ተማርክ ብሎ ሳይሆን ስኪሉን አዳብረሀል ወይ ነው እሱን ሚያዩት ደግሞ በፖርትፎሊዮህ ነው::
Jan 30, 2025🙅♂no
Jan 30, 2025CGPA weys GPA sh nw 1.6?
Jan 30, 2025