Donis717
#technology
በቴሌ ብር ናሽናል id ላስልክ ፈልጌ እኔ ያለሁበት ቦታ ምርጫ ውስጥ የለም( ምርጫ ውስጥ ያሉት አ/አ፣ ሐዋሳ፣ ነቀምት ፣ አዳማና ወላይታ ብቻ ናቸው )። ለሌላም ሰው እንደዚህ ነው ወይስ ለኔ ብቻ ነው? ክፍላገር ያስላካችሁ ሰዎች ንገሩኝ እስኪ
Jan 30, 20252 engagements
በቴሌ ብር ናሽናል id ላስልክ ፈልጌ እኔ ያለሁበት ቦታ ምርጫ ውስጥ የለም( ምርጫ ውስጥ ያሉት አ/አ፣ ሐዋሳ፣ ነቀምት ፣ አዳማና ወላይታ ብቻ ናቸው )። ለሌላም ሰው እንደዚህ ነው ወይስ ለኔ ብቻ ነው? ክፍላገር ያስላካችሁ ሰዎች ንገሩኝ እስኪ
Jan 30, 2025Try by website Id.gov.et
Jan 30, 2025Tele hida
Jan 30, 2025