Cassiopeia1059.5
#entertainment
ጋይስ ጥቁር ፍቅርን አስታወሳቹት? ያ እንደውም የኦማር እና የኤሊፍ ምናምን? እሱ እና ድጋሚ ልጀምረው ፈልጌ እና ሙሉ ሲዝኑ ሙሉ ኢፒሶዱ በስትክክል አፕሎድ የተደረገበት ዩቲዩብ ወይም ቴሌግራም ቻናል ሊንክ ካላቹ ላኩልኝ ጥሩ ትዝታ ስላለኝ ነው ከሱ ፊልም ጋር 🥹
Jan 29, 202520 engagements
ጋይስ ጥቁር ፍቅርን አስታወሳቹት? ያ እንደውም የኦማር እና የኤሊፍ ምናምን? እሱ እና ድጋሚ ልጀምረው ፈልጌ እና ሙሉ ሲዝኑ ሙሉ ኢፒሶዱ በስትክክል አፕሎድ የተደረገበት ዩቲዩብ ወይም ቴሌግራም ቻናል ሊንክ ካላቹ ላኩልኝ ጥሩ ትዝታ ስላለኝ ነው ከሱ ፊልም ጋር 🥹
Jan 29, 2025ለኔ ደሞ የውበት እስረኞች🥹❤️❤️❤️
Jan 29, 2025ስራ ፈት
Jan 29, 2025ሰርቼ ልዝናና ፈልጌ ነው 🥰 መብቴ ነው አደል? 🙄
Jan 29, 2025Dm me I will send u
Jan 30, 2025Ayshalem zarana chandera
Jan 29, 2025ጥቁር ፍቅር አልኩ እኮ
Jan 29, 2025በዚ እድሜክ ያውም ወንድ ሆነክ ቃና ምናምን ትላለክ ተነስና ሂወትክን ለውጥ🦶
Jan 30, 2025ሽልጥልጥ አሰዳቢ
Jan 29, 2025