Nmin147
#other
አስቸኳይ ጉዳይ ነው።የጓደኛዬ ስልክ ጠዋት ነው የጠፋው።ተወስዶ ይሁን የሆነ ቦታ ወድቆ አናውቅም።ግን እስካሁን ክፍት ነው።ስንደውልበት አይነሳም አይዘጋም ግን ይሰራል።እና ማግኘት የምንችልበትን መንገዶች ሁሉ የምታውቁትን ጠቁሙን። samsung ነው ስልኩ። እናመሰግናለን ከወዲሁ!
Jan 28, 20254 engagements
አስቸኳይ ጉዳይ ነው።የጓደኛዬ ስልክ ጠዋት ነው የጠፋው።ተወስዶ ይሁን የሆነ ቦታ ወድቆ አናውቅም።ግን እስካሁን ክፍት ነው።ስንደውልበት አይነሳም አይዘጋም ግን ይሰራል።እና ማግኘት የምንችልበትን መንገዶች ሁሉ የምታውቁትን ጠቁሙን። samsung ነው ስልኩ። እናመሰግናለን ከወዲሁ!
Jan 28, 2025ሰላም ከየመን ብር ተልኮልኝ nbr አና ሚለው ደረሰኙ ላይ ከወኪል ተቀበይ ንው እና ቲል ቁጥር አለው አና እንዴት ነው መቀበል ምችለው ምታውቁ ንገሩኝ ወኪልሉን የት ንው ማገኘው
Oct 26, 2025Find my device app lay
Jan 29, 2025kaltezegama Be location mefeleg yechalal beslku IMEI mnamn yagegnutal tele
Jan 28, 2025Find my device alachw Esti mokriw
Jan 28, 2025