🇪🇹ኢትዮጵያ ከታሪክ እምተገነዘበው መቼ ነው? ethiopia እምታቀው የሆነታረክ መዞ በሱ መጨፋጨፍን⚔ እንጂ በታሪክ ተምራ አታቅም🙅 የሠላም ሀገርም አይደለችም እንዴት ከ4አመት በፊት ከነበሩ የጦርነት ታሪኮች አትማርም ? ሌላው ይቅርና😏for example ከትግራይ ወይንም ከህውሀት እና የመከላከያ ሠራዊት ጋር የተደረገ ጦርነትን ውሰዱ😭ያቺ እናቴ ተገላ 😭ያ አባቴ በጥይት ተበስቶ ታርዶ😭😭ያ ምስኪኑ ወንድሜ ወደ አሳት🔥 ጦር ተልኮ ከቤተሰቡ አርቆ ስንቱ ካደገበት ከኖረበት ቀየው ተሰዶ,ያቺ የታናሽ እህቴ ገላላላ😭😫 ተደፍሮ አርጉዞች🤰 በእርግዝናቸው ....😭 ንብረት ወድሞ ኸረ ስንት ነገር, ታዲያ ከዚ ካለተማርን ምንድን ነው ማደግ ፈጣን እድገት ምናም.....ይኸው ያ ጦርነት ይህን የአማራን ከ መከላከያ የሚያደርገውን ጦርነት ወለደው፡፡ በኾላ ሁሉ ነገር በእርቅ ሊያልቅ ህዝብ ለምን ይጥፋ፡፡ ለምንንን ካህን የሀይማኖት አባት በጥፊ ይመታ😭😭 ለምን ትውልድ ይሰቃይ?? ጥያቄው መቼ፡ነው ኢትዮጵያ የታሪክ ግንዛቤ እሚኖራት? እናንተስ ታሪክ መዛዥ ናችሁ?
Jan 28, 2025ኢትዮጵያ የብዙ ደንቆሮ እና መሀይም መከማቻ እና መነሀሪያ ናት አንደኛው ደግሞ first answer 👆👆👆ላይ ያለው ነው።
Jan 28, 2025