ለልክነታችሁ Reference የሆናችሁ ነገር ምንድን? ልክእነታችሁን እምታዩት👀ባሁኑ ትውልድ ነው በራሳችሁ ነው በጎደኛችሁ ነው? በምንድን ነው? አንደኔ💭 ሰው በሀይማኖት እንዳለ ሆኖ ግን ልክነቱን በቀደሙት አባቶቹ ታሪኩ ካልፈለገ ይጠፋል🔥 ብዬ ስለማስብ ነው አሁን ልክእነታችንን እምንለካው በነጮቹ ሆኖ አራሳችንን አተን ያለጦርነት እጅ ሰተናል🙌፡፡ልክ ነኝ?
Jan 28, 2025Ena rasen milekaw ke morality antsar nw gn yaw sw negn esasatalw sehetetan kawekut ena kamenkubt lemaremem eteralw
Jan 28, 2025