እዚህ ቻናል ውስጥ ተዋውቃችሁም ይሁን ሌላ ቦታ ግን በመሃል የተቀያየማቹ/የተጣላቹ ሰዎች እዚህ ቢኖሩም ባይኖሩም የተጣላቹትን ወይ ደግሞ እንዲሁ በትንሽ ነገር ድንገት የተዘጋጋቹትን ሰው ይቅርታ እንድትባባሉ እድል እንደተመቻቸላቹ አስቡና በምትግባቡበት መንገድ የውነ ነገር በሉ እስቲ መልስ መስጫው ላይ፤ እንታረቅ🫂 let's do something meaningful እስቲ ዛሬ
Jan 28, 2025Melat I know stanebiw man endehonku takyalesh yhew dgami ykrta byalew wer alefen eko setyo, sew ysasatal beka ykrta
Jan 28, 2025