ሠላም እንዴት ናችሁ እኔ አሁን የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዓመት የmaths ተማሪ ነኝ ግን ፈልጌው ስላልሆነ የገባሁት ምንም አንብቤ ስለማላውቅ ውጤቴ በጣም የወረደ ስለሆነ ማቋረጥ እየፈለኩ ነው ግን እስከዚህ ድረስ ቤተሠቦቼ ተቸግረው ነው እና ከዚህ ወጥቼ ሌላ ስራ ልስራ ብል ምን በምን መስራት እንዳለብኝ አላውቅም እና ሁሉም ነገር ጭልምልም ብሎብኛል እስቲ እናንተ እኔን ብትሆኑ ኖሮ ምን ታደርጉ ነበር ንገሩኝ እስኪ!
Jan 28, 2025Bro ketmrt wchi lela amarach keleleh ezaw yalehbet gbi esun eyetemark yemata or weekend demo lela memar mtfelgewn department memar mchlbet edl kale endeza lemareg mokr as a suggestion yhen nw lil mchlew mgbna maderya bzum slematcheger
Jan 28, 2025