ብዙ ግዜ ዘፈን ላይ ወይም ትያትር ላይ "ኢትዮጵያ" የሚለውን ለማሳየት ለምንድነው አንድን ብሄር ብቻ የሚወክል አለባበስ ያደረገች ሴት የምትታየው? ያስተዋልኩት ነገር ቢኖር ዘረኝነትን ማጥፋት የከበደን ባህል በሚመስሉ ነገሮች ውስጥ በጣም አብሮን ተደብቆ እየኖረ ስለሆነ ነው። ለምሳሌ የራሔል ጌቱን ዘፈን ብዙ ሰው ወዶታል ግን እውነት ኢትዮጵያን በትክክል ያሳያል?
Jan 28, 2025ግን እኮ እነዛ ሰዎች influence ማድረግ ካቆሙ ቆይተዋል። ግን still they are talking about ኢትዮጵያዊነት ። even politica ውስጥ ያላቸው ተሳትፎ ከመሪነት ወደ መሪነት ወርዶ በኢትዮጵያዊነት አይደሪደሩም።
Jan 28, 2025