ሰላም ለሁላችሁ ይህ ጥያቄዬ ባይፖሰትም ችግር የለብኝም ግን ጥያቄዬ ሜንሊ(በዋነኝነት) ለአድሚኖች ነው... ለምን በነፃነት ምንወያይበት ግሩፕ አትከፍቱም አንዳንድ ጥያቄዎች ኢገርሊ መወያየት የሚያሻቸው ናቸው ስለዚህ ልክ እንደ https://t.me/vent_here ኦፕን የሆነ መወያያ መድረክ ክፈቱልን ቤተሰቦችም ሀሳብ ስጡበት በዚህ ጉዳይ ላይ (ከተፖሰተ 😅)
Jan 27, 2025Tewa DagiRelax ye vent here nonsense ezim endijemer new
Jan 28, 2025