omni13.5
#personal
በጣም አስቸኳይ ነው ተባበሩኝ...cost sharing ክፍያ የት እና እንዴት ነው መክፈል ምችለው መመሪያው እና የሚያስፈልገውስ ነገር ምንድነው?..tempo ሳይኖርስ መክፈል እችላለሁ ወይ? ለቀና መልሳችሁ አመሰግናለሁ 🙏
Jan 27, 20256 engagements
በጣም አስቸኳይ ነው ተባበሩኝ...cost sharing ክፍያ የት እና እንዴት ነው መክፈል ምችለው መመሪያው እና የሚያስፈልገውስ ነገር ምንድነው?..tempo ሳይኖርስ መክፈል እችላለሁ ወይ? ለቀና መልሳችሁ አመሰግናለሁ 🙏
Jan 27, 2025መጨረሻ አመት የተሰጠህ/ሽ ጠቅላላ ድምር ገንዘብ ያለበትን ወረቀት በመያዝ አቅራቢያ ያለ የ ፌደራል ጉሙሩክ ቢሮ በመሄድ ዋጋውን እና ወለድ ማስተመን፣ ከዛ ባንክ ሄዶ በመክፍል ወደ ጉሙሩክ በመመለስ የተከፈለበት ደብዳቤ ማጻፍ፣ በመጨረሻም የተማርክበት/ሽበት ተቋም በመሄድ ኦርጅናል ዶክመንት ማውጣት ይቻላል።
Jan 27, 2025በግድ ካልከፈልኩ ነዉ ሚመስለዉ አጠያየቅሽ
Jan 27, 2025