Suti5
#other
ሰላም ሰዎች Freshman temari negn ሀዋሳ ጊቢ ላይ ጎበዝ የምባል ተማሪ ነኝ የሚያስተምረኝ አባቴ ነው አዲስ አበባ ነበር ምንኖረው ግን ከ2 አመት በፊት ቤት ፈርሶብን እሱ በዛ ምክንያት ትንሽ አምሮውን ታሞ ዘመድ ጋር ሆንን እኔም ውጤት መቶ ጊቢ ገባሁ እና ግን ጊቢ ከጠበኩት በላይ ነው ከባድ የሆነብኝ 😭😔 ከዛ ደሞ ጭራሽ ከቤተክርስቲያን ስመለስ ከትላንት ወዲያ id erephone ምናምን ቦርሳዬ ውስጥ እንደነበር በሞተር መነተፉኝ እና ለማውጣት ደሞ ክፍያ አለው አሉ እስካሁን ካፌም መግባት አልቻልኩም በሱ ነው ሚገባው እዛ ግቢ ምሰሩ እባካቹ ተባበሩኝ🙏🙏 ለበአል እንኳን ቤት አሄድኩም ከመጣሁ ያው ዘመድ ጋር ያለው ፊት ጥሩ አይደለም አባቴንም ይዘው ስለሆነ 😭
Jan 27, 202526 engagements