HumbleMan53.5
#technology
ሰላም ውድ ቤተሰቦች፣ Software update ለማድረግ በተደጋጋሚ ለብዙ ግዜ ብሞክር ብሞክር የሚሰጠኝ መልስ ተመሳሳይ (ከላይ በምስሉ እብደምትመለከቱት) ነው። ድሮ balance ይኑረኝ እንጂ እምቢ አይልም ነበር፣ ይሄን ዘበን እምቢ ብሎኛል፣ እንደኔ የገጠማቹ ሰዎች ካላቹ አስረዱኝ please🙏
Jan 27, 20254 engagements
ሰላም ውድ ቤተሰቦች፣ Software update ለማድረግ በተደጋጋሚ ለብዙ ግዜ ብሞክር ብሞክር የሚሰጠኝ መልስ ተመሳሳይ (ከላይ በምስሉ እብደምትመለከቱት) ነው። ድሮ balance ይኑረኝ እንጂ እምቢ አይልም ነበር፣ ይሄን ዘበን እምቢ ብሎኛል፣ እንደኔ የገጠማቹ ሰዎች ካላቹ አስረዱኝ please🙏
Jan 27, 2025The thing you see means there is no new update available for your phone right now
Jan 27, 2025Latest ላይ ነሽ update የለውም ነውኮ ሚለው 🙄
Jan 27, 2025Gn eko update karekut almost amet lihonew new
Jan 27, 2025Yhe malet companiw le ante/anchi slk yemihon update alekekem malet nw
Jan 27, 2025