SecretS586
#relationships
ሰዎች በእድሜ ታላላቆቼን በጣም እየወደድኩ ተችግርያለው ከኔ 4, 5,8,10 አመት ሚበልጡኝን ሴቶች በጣም ነው ሚስቡኝ ብዙ ነገር ውስጥ ገብቻለው በዚህ የተነሳ እና እንዴት አርጌ መተው እንደምችል ንገሩኝ ከዚህ ነገር ውስጥ በጣም ነው መውጣት ምፈልገው
Jan 27, 20258 engagements
ሰዎች በእድሜ ታላላቆቼን በጣም እየወደድኩ ተችግርያለው ከኔ 4, 5,8,10 አመት ሚበልጡኝን ሴቶች በጣም ነው ሚስቡኝ ብዙ ነገር ውስጥ ገብቻለው በዚህ የተነሳ እና እንዴት አርጌ መተው እንደምችል ንገሩኝ ከዚህ ነገር ውስጥ በጣም ነው መውጣት ምፈልገው
Jan 27, 2025Same 😭 I'm 19 ena ke 25 amet belay yalu setoch new misbugn
Jan 27, 2025Erso gin ye 40amet dimtsh nw yalot
Jan 27, 2025Asadgugn belacew edaysbuh
Jan 27, 2025ለምን ትተዋወለህ?
Jan 27, 2025stop being v and your preference shift the other direction
Jan 27, 2025እኔ ደግሞ ሙዴ ከ እነሱ ጋር ነው ሚገጥመው በጣም ይሳቡብኛል ትንሽ ነገር ስላቸው ወድያው ይስቃሉ
Jan 27, 2025Are you attracted to their nurturing and caring side weys mndnew ?
Jan 27, 2025