Yeam54
#other
እንዴት ናችሁ አባቴ ደሞዙ 7725 ነበር። ጡረታ ሰሞኑን ወጣ እና ከጡረታ ማግኘት የሚችለው ምን ያክል ብር ነው? እና በፊት ወታደር ስለነበር የዛ ጡረታ ይወስድ ነበር። አሁን የቋሚ ስራ ጡረታ ሲወጣ አንዱን መተው አለበት የሚል ነገር ሰማው እና የምታውቁ እስኪ ንገሩኝ ይሄን ነገር
Jan 26, 20255 engagements
እንዴት ናችሁ አባቴ ደሞዙ 7725 ነበር። ጡረታ ሰሞኑን ወጣ እና ከጡረታ ማግኘት የሚችለው ምን ያክል ብር ነው? እና በፊት ወታደር ስለነበር የዛ ጡረታ ይወስድ ነበር። አሁን የቋሚ ስራ ጡረታ ሲወጣ አንዱን መተው አለበት የሚል ነገር ሰማው እና የምታውቁ እስኪ ንገሩኝ ይሄን ነገር
Jan 26, 2025እንደ አገልግሎት መጠኑ(አመቱ) ይለያያል
Jan 27, 2025በኮንትራት ቅጥር ከሆነ መስራት ይቻላል ነገር ግን ደግሞ የጡረታ መወጮ ወታደር ከሆነ ከሰራተኛው 7%+ከአሰሪው 25%=32% ከሌሎች የሲቪል ሰራተኞች ከፍተኛ ነውው
Jan 27, 2025✅Ōld Ğroup ላላችሁ በቤተሰብ ዋጋ እየገዛን ነው!ዋ @Bekihood 🛒 ትልቅ የዋጋ ለውጥ እስከ አሁን የሸጣችሁ ትቆጫለችሁ 🥹 ግን ከዚህ በኋላ እዳትታለሉ❤️🔥 🎁ግሩፓችሁ የተከፈተበት አመተ ምህረት ከታች ከተዘረዘሩት ውስጥ ከሆነ አሁኑኑ ያናግሩን...❗️ ✅ 2019✔️ ✅ 2020 ✔️ ✅2021 ✔️ ✅2022 ✔️ ✅2023 ✔️ ⚠️ ማሳሰቢያ ❗️ ⛔ የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ይሁን ዋጋው እኩል ነው ❗️እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ Inbøx @Bekihood @Bekihood
Jan 27, 2025