Annoniymous191.5
#relationships
ከሴት ጋር ጥሩ የፍቅር ግንኙነት ማለትም የሴት ችግር የሌለባችሁ ወንዶች ብቻ እባካችሁ አማክሩኝ ልምዳቹን እፈልጋለው እስካሁን የፍቅር ግንኙነት ውስጥ ገብቼ አላውቅም እና የማፈቅራት ልጅ አለችና እሷን እንዴት ማውራት እንዳለብኝ አላቅም እና እባካቹን username ልክላቹሀለው answer ላይ አለው በሉኝ🙏
Jan 26, 202511 engagements