በቁም ነገር መልሱልኝ እባካቹ እኔ እድሜዬ 21 ነው እና ልጁ ደሞ 35 ነው እና እባካቹ እሄ የአእድሜ ልዩነት የሚያመጣውን ነገር ትላልቅ ሰዎች ንገሩኝ ትዳር ውስጥ ሲገባ ምን እንደሚመጣ በርግጥ ጥሩ ፀባይ ነው ያለው ግን ምን እንደሚመጣ አስረዱኝ እባካቹ እባካቹ
Jan 26, 2025ልጁ?
Jan 26, 2025በቁም ነገር መልሱልኝ እባካቹ እኔ እድሜዬ 21 ነው እና ልጁ ደሞ 35 ነው እና እባካቹ እሄ የአእድሜ ልዩነት የሚያመጣውን ነገር ትላልቅ ሰዎች ንገሩኝ ትዳር ውስጥ ሲገባ ምን እንደሚመጣ በርግጥ ጥሩ ፀባይ ነው ያለው ግን ምን እንደሚመጣ አስረዱኝ እባካቹ እባካቹ
Jan 26, 2025ልጁ?
Jan 26, 2025😂
Jan 26, 2025It's normal along as you guys kamenachubet
Jan 26, 2025Mikebdew ahun lay sayhon dear eyekoyachu smetu anchi ahun erasu Gena nesh keza esu 40wochu kegeba behuala miyasbew hasab kanchi gar much layaderg ychlal even silly negeroch lay erasu amelekaketachu alemileyay liyatalachu ychlal esu even Tru sew bihon anchi be edmech mehon madreg endthonu mfelgiw binor esu Leneza negeroch care laynorew ychlal so asbibet ena bedenb wesgni 🤍
Jan 26, 2025wegenoche yihe fikr mibalew ngr kere ende ee ? 😂😂😂😂 malet.... yihe hulu sw abro mihonew edme eyetelekaka gapu ketesmamaw bicha hone ende koy 😂😂😂😂😂...
Jan 26, 2025እኔም እሱ አይደል እንዴ የገረመኝ😂
Jan 26, 2025Ye age gapu beza
Jan 26, 2025Older men tend to be controlling and masters of manipulation... and by the looks of it, if he had the chance to go lower(in age ), I think he would go lower than 21
Jan 26, 2025እስካልተረበሽ ድረስ ዝም ብለሽ አኖሪም ሁሉም የራሱን ህይወት ነው የሚነግርሽ..በሰው ህይወት የራስሽን ግንኙነት ልበጠብጪ ነው?🤔
Jan 26, 2025እዚ ፖስት ስር ብዙ negative የሆኑ አስተያየቶችን ነው ያየሁት፣ በጣም ነው የገረመኝ፣ እኔ አስራ አምስት እና አስራ ስድስት አመት የእድሜ ልዩነት እያላቸው በደስታ የሚኖሩ የቅርብ ዘመድና ወዳጆች አሉኝ፣ ዋናው እሱ ላንቺ ጥሩ ከሆነ፣ ካፈቀረሽ፣ ቤተሰቦችሽን ከወደደ ሌላው በጣም ቀላል ነው፣ እዚ መንደር የሚያራግቡትን ተያቸው፣ ለራሳቸው ቢሆን አያሳልፉም፣ finally የምነግርሽ ነገር፣ እድሜ ለወንድ ልጅ just ቁጥር ነው።
Jan 27, 20251_ቀድሞሽ ይሞታል 😂 2_አለመጣጣም ይመጣል 3_በጣም ይቀናል 4_ቲንሽ ነች ብሎ ይንቅሻል 5_22 እስከ 25 ባለው ውስጥ ቲንሽ ፀባይሽ ስለሚቀያይር ሊቆጣሽ ሊደበድብሽ ይችላል
Jan 26, 2025ህወቱን እምትኖሪው አንች ነሽ እኛ ምክር ብንመክርሽ የግላችን አመለካከት ነው እምንነግርሽ እሱ ደግሞ አይጠቅምሽም አመለካከቱንም ባህሪውንም እምታውቂው አንች ነሽ እና ደግሞ ምክር ከፈለግሽ ትላልቅ አባቶችን እንደዚሁ እንደዚህ የእድሜ ልዩነት ኖሯቸው በትዳር ያሳለፋትን እና በትዳር የሚኖሩትን ነው እና ደግሞ ያው እንደየእምነትሽ የሀይማኖት አባቶችን ነው አብዛሀኛው እዚህ ያለው ትዳር ያለውና ትዳርን እሚያውቅ አይመስለኝም እኔን ጨምሮ በትዳር ሳይወሰኑ ስለትዳር ማውራት ባለትዳርን ማፋታት ነው ለዚህ ደግሞ ማሳያው ኮመንቱን ማየት ትችያለሽ አንድ ሁለቱ በስቀር አንድም ጥሩ ነገር የተናገረ የለም እና ከዚህ መንጋ ጥሩ ምክር ትጠብቂያለሽ እህቴ
Jan 27, 2025እድሜ ምንም ነው ዋናው እናንተ ከተዋደዳቹ ኢማኑኤል ማክሮንን አታይም ባለቤቱ ሀያ ምናምን አመት ነው መሰለኝ ምትበልጠው ግን እስከ አሁን በትዳር ናቸው የእውነት ወደሽው ከሆነ እድሜ አታይም እድሜ ምንም ነው
Jan 26, 2025No way dear yikrbsh tirun tsbay nw eyasayesh yalew gapu demo mayihon nw
Jan 26, 2025Anchi demo hule endakesasersh new😂
Jan 26, 2025Ene as I girl I like that gap of age and I think he is matured enough and know what he want and don't want so he know if he really want you for marriage or not...demo buhala aregesh blo lela bota myay aymeslegn endewm anchi endatayi yferal😂😂
Jan 27, 2025ke abatish ga endemitnori asbi
Jan 26, 2025Be 14 ametu nw ye weldat abatwa😐
Jan 27, 2025Run away
Jan 26, 2025ትቀልጃለሽ እንዴ ገና ጡጦ ጠብቶ ካልጨረሰ ወንድ 100% ይሻላል ደሞ age gap ለደስተኛ እና ለረጅም ጊዜ ትዳር ወሳኝ ነው የእድሜ እኩያሽማ የሆነ ሰዓት ላይ አረጀሽብኝ ይላል ያኔ ምን ልታረጊ ነው ደሞ ከ45 በኋላ የሴቶች ሆርሞን ይቀያየራል ።
Jan 27, 2025Eske 10yr pis nw gn 21 kehonsh tnsh yetebekesh cuz ke 21-24 tnsh kebad age nw esum likotash yechilal lidebedesh yechelal ye hulum sw tsebay after marriage yekeyral ene ye 20yr gap yalchew swoch akalew
Jan 27, 2025Mekotatus yhun mndnw ldbdbsh ychlal mtlwat lmndnew mtasferarun mn yahl ergtegna neh ejun ende myanesa
Jan 27, 20251, ያፈቅርሻል? 2, ታፈቅሪዋለሽ? 3, ሀብታም ነው? 3tunm category ሚሟላ ከሆነ የእድሜ ልዮነቱ ጣጣ የለውም✌️
Jan 27, 2025Why you don't marriage me
Jan 26, 2025😂😂14🙆🙆
Jan 26, 2025እውነት ለመናገር ከ5አመት በላይ gap normal አይደለም እንዴ በዛ🙄
Jan 26, 2025