ጋይስ አባካችሁ ከ ማበዴ በፊት መፍትሄ ስጡኝ ምን መሰላቹህ በጣም ማፈቅራት ልጅ አለች አስዋም ታፈቅረኛለች ብዙ ነገር አብረን አሳልፈናል ሁሉንም ነገር አድርገናል በ ችግርም በ ሀዘኔ ከጎኔ አብራኝ ነበረች ብዙ ግዜ ወሲብ እናደርጋለን ግን አስዋ ምታስበዉ ለ ስሜቴ አንደቀረብቅዋት እና አስመስየ እየኖርኩ እንደሆነ ነው ምታስበው ብ ዙ ግዜ እንጋባ ብያትም ነበር አስዋ ግን ለቤተሰብ አስካሁን አልተናገረችም አኔ ግን ለሁሉም ቤተሰብ ተናግርያለዉ ግን አሁን አልቻልኩም በዚ አስተሳሰብዋ አብረን ልንቀጥል አልቻልንም በትንሽ ነገር ስንጨቃጨቅ ወደ ትልቅ ደረጃ ደርሶ ሌላ ታሪክ እንገባለን ከዛ ታለቅሳለች ራሴን አጠፋለዉ ትላለች ምኑጋ ነው ስህተቴ ብዬ እጨነቃለዉ 😭 ትናንት ደዉላ ባጃጅ አየነዳሁ ነው ብዬ ዘጋሁባት ከዛ ማን ጋ ሁነህ ነው የዘጋሀዉ አለቺኝ እኔም ተናድጄ አሁን ጭቅጭቅ መሮኛል ትግስቴ አልቅዋል ስላት ትግስት ወደማታስጨርስህ ሂድ አለቺኝ ከዛ ስሰድባት ቀለድክብኝ ብላ ካድከኝ አለቺኝ ኢሞ ላይ ስለመለያየት ፖሰተች አቺ ካሁን ቡኃላ ተለያይተናል ስላት አለቀሰች ለሞት ነው አለቺኝ በቃ ሁሌ የሆነ ነገር ታወራና መልሼ ስናገራት እኔን ጥፋተኛ ታደርገኛለች ስህተቴ ምኑጋ ነው ግራ ገባኝ ምንም ልንግባባ አልቻልንም
Jan 25, 2025አንዳይነት ቋንቋ ስላወራቹ ትግባባላቹ ማለት አደለም የሴቶችን ቋንቋ ተማር body language መረዳት ልመድ እና ሳትነግራት ታማኝ የሚያረጉህን ነገሮች በድርጊትህ ግለፅ አድናቆትህን ንገራት........
Jan 26, 2025