How much does it take to make an ad on TIKVAH-ETH?
Sep 28, 2019#TIKVAH_ETH #ቲክቫህ_ኢትዮጵያ የTIKVAH-ETH የማስታወቂያ ደረጃ፣ አሰራር እና ክፍያ፦ 👌ልዩ - 15,000 ብር 📎ለሁለት ወር የሚቆይ ማስታወቂያ 📎በቀን 2 ማስታወቂያ የሚለጠፍበት 📎120 ማስታወቂያዎች በ60 ቀናት 📎25 ቀን pin 📎የ48 ሰዓት የማስታወቂያ ቆይታ 📎ለ10 ተከታታይ ቀናት የፊት ገፁ መለያ ይሆናል ----------------------------------------------------------- 1ኛ ደረጃ - 12,000 ብር 📰ለ30 ቀናት የሚቆይ ማስታወቂያ 📰በየዕለቱ 1 ማስታወቂያ የሚለጠፍበት 📰ማስታውቂያው ለ24 ሰዓት ሳይጠፋ የሚቆይበት 📰10 ቀን Pin የሚደረግበት 2ኛ ደረጃ - 8,000 ብር 📰ለ20 ቀናት የሚቆይ ማስታወቂያ 📰በየዕለቱ 1 ማስታወቂያ የሚለጠፍበት 📰ማስታውቂያው ለ24 ሰዓት ሳይጠፋ የሚቆይበት 📰6 ቀን Pin የሚደረግበት 3ኛ ደረጃ - 4,000 ብር 📰ለ15 ቀናት የሚቆይ ማስታወቂያ 📰በየዕለቱ 1 ማስታወቂያ የሚለጠፍበት 📰ማስታውቂያው ለ24 ሰዓት ሳይጠፋ የሚቆይበት 📰2 ቀን Pin የሚደረግበት 4ኛ ደረጃ - 2000 ብር 📰ለ8 ቀናት የሚቆይ ማስታወቂያ 📰በየዕለቱ 1 ማስታወቂያ የሚለጠፍበት 📰ማስታውቂያው ለ24 ሰዓት ሳይጠፋ የሚቆይበት 📰1 ቀን Pin የሚደረግበት 5ኛ ደረጃ - 1200 ብር 📰ለ4 ቀናት የሚቆይ ማስታወቂያ 📰በየዕለቱ 1 ማስታወቂያ የሚለጠፍበት 📰ማስታውቂያው ለ24 ሰዓት ሳይጠፋ የሚቆይበት 📰ለ6 ሰዓት Pin የሚደረግበት 6ኛ ደረጃ - 800 ብር 📰ለ2 ቀናት የሚቆይ ማስታወቂያ 📰በየዕለቱ 1 ማስታወቂያ የሚለጠፍበት 📰ማስታውቂያው ለ24 ሰዓት ሳይጠፋ የሚቆይበት 7ኛ ደረጃ - 400 ብር 📰ለ1 ቀን የሚቆይ ማስታወቂያ 📰1 ማስታወቂያ የሚለጠፍበት 📰ማስታውቂያው ለ24 ሰዓት ሳይጠፋ የሚቆይበት 8ኛ ደረጃ - 200 ብር 📰ለ6 ሰዓት የሚቆይ ማስታወቂያ 📰1 ማስታወቂያ የሚለጠፍበት መልዕክት፦ የማስታወቂያ ዋጋውን ለማስተካከል ያስገደደን በየቀኑ እየጨመረ የመጣው የማስታወቂያ ብዛት አባላቶችን #በማሰላቸቱ ብቻ ነው። ይህንንም ያደረግነው ውድ የቤተሰቡ አባላት ሲሰጡን በቆዩት አስተያየት በመንተራስ ነው። Nb. የረጅም ጊዜ የማስታወቂያ አገልግሎት ለምትፈልጉ ተቋማት የዋጋ ቅናሽ እናደርጋለን!! ማስታወቂያ አስነጋሪዎች፦ ▪️ህጋዊነታችሁ የተረጋገጠ ▪️ተጠያቂ እንዲሁም ▪️ማስታወቂያችሁ ተገልጋዩን የሚጠቅም ሊሆን ይገባል። ጥብቅ ማሳሰቢያ፦ ተገልጋዮች ላይ ለሚፈጠር ችግር ማስታወቂያ አስነጋሪዎች ሀላፊነቱን የሚወስዱ ሲሆን TIKVAH-ETH በቻናሉ በኩል ለተፈጠሩ ችግሮች ተጠያቂውን በይፋ እንደሚገልፅ በዚህ አጋጣሚ ሊያሳውቅ ይወዳል። ሀሙስ እና ቅዳሜ በነፃ!! √አዳዲስ የዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች እና ወጣቶች እንዲሁም ሌሎች የTIVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ለህዝብ የሚጠቅም #አዲስ የስራ ፈጠራ ውጤት ካላችሁ በተጨማሪም በአዲስ የስራ ዘርፍ የተሰማራችሁ ካላችሁ ሀሙስ እና ቅዳሜ በነፃ ማስተዋወቅ ትችላላችሁ። 📞ለተጨማሪ መረጃ 0919 74 36 30📞 TIKVAH-ETH 🔖 ቲክቫህ ኢትዮጵያ ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን! ሰላም፤ ተስፋ፤ ፍቅር! የተከታዮች ቁጥር፦ ከ300,000 በላይ @tsegabwolde @tikvahethiopia
Sep 28, 2019