የ ሀዋሳ ዮኒቨርስቲ 2ኛ አመት ተማሪ ነኝ final አርብ ጨርሰን ሁሉም ተማሪዎች የዶርም እና የክላስ ተማሪዎች ወደቤታቸው ሄደዋል። እና እኔ ግራ የገባኝ ነገር ተማሪዎች ለምድነው ወደቤት የሚሄዱት? ሁሉም ሰው ወደቤት መሔድ ይፈልጋል ማለት ነው🤔 እኔ ብቻ ነኝ የግቢ ህይወት ከቤት ህይወት የሚሻለኝ🤔 እቤት መሔድ አልወድም ምክንያቱም ቤተሰቦቼ ደሃ ናቸው ለኔ የደርሶ መልስ ትራንስፖርት መክፈል አይችሉም እኔም እነሱን ማስጨነቅ አልፈልግም። ቤትም ብሔድ አብዛኛው ጊዜ ምግብ ስለማይኖር እናቴን ማስጨነቅ አልፈልግም ግን በቃ እቤት ስሄድ ጥሩ አይሰማኝም የግቢ ህይወት ከቤት ይሻለኛል። እኔ ብቻ ነኝ ወይስ ሌላ እንደዚህ ያጋጠመው ሰው አለ🤔
Jan 25, 2025እኔ አፈር ልብላልህ ይሄ ስሜት ይገባኛል
Jan 25, 2025