#health
ሰላም ውድ ቤተሰቦች ፎረፎር አስቸገረኝ ያልተጠቀምኩት የቅባት አይነት የለም ግን ከአጠቃቀሜ ይሁን ከቅባቱ ምንም አይነት ለውጥ ሊያመጣልኝ አልቻለም, የምታውቁት መድሃኒት ካለ please🙏
Jan 25, 20258 engagements
ሰላም ውድ ቤተሰቦች ፎረፎር አስቸገረኝ ያልተጠቀምኩት የቅባት አይነት የለም ግን ከአጠቃቀሜ ይሁን ከቅባቱ ምንም አይነት ለውጥ ሊያመጣልኝ አልቻለም, የምታውቁት መድሃኒት ካለ please🙏
Jan 25, 2025Shro atabza brooo like am fr yemr
Jan 26, 2025በሻምፖ ወይም በቅባት አይጠፋም bro ፎረፎር አመጋገብህን አስተካክል አትክልት እና ፍራፍሬ በደምብ ተጠቀም
Jan 25, 2025use ketokonazole shampoo it's available in any pharmacy
Jan 25, 2025Use volvo or head and shoulders shampoo
Jan 25, 2025