#health
ትናንት ታናሽ ወንድሜ ወድቆ ውልቃት፣ ስንጥቃት እና የተወሰነ alignment ስቱዋል የቀኝ እጁ ገና 10 አመቱ ነው ። እንደዚ አይነት ነገር አጋጥሙዋቹ በወጌሻ ያለፋችሁት pls ንገሩኝ ጥሩ ወጌሻ ልምድ ያለው ቦታውን ? ከምስጋና ጋር
Jan 25, 20251 engagements
ትናንት ታናሽ ወንድሜ ወድቆ ውልቃት፣ ስንጥቃት እና የተወሰነ alignment ስቱዋል የቀኝ እጁ ገና 10 አመቱ ነው ። እንደዚ አይነት ነገር አጋጥሙዋቹ በወጌሻ ያለፋችሁት pls ንገሩኝ ጥሩ ወጌሻ ልምድ ያለው ቦታውን ? ከምስጋና ጋር
Jan 25, 2025Mesalemya abera ga bleh hid
Jan 26, 2025