ሰላም እስቲ ሙስሊም እህቶች በስነስርዓት አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ። በትምህርት ቤት ውስጥ ከድሮም ጀምሮ እኔ እስከማውቀው ድረስ ሂጃብ መልበስ ይፈቀዳል። ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ይህን ማድረግ ሲከለከሉ ትዝ አይለኝም። ነገር ግን ከቅርብ ግዜ ወዲህ የተነሳው የኒቃብ ጉዳይ ምንድንነው?? አንድ ትምህርት ቤት የራሱ የሆነ ዮኒፎርም አለው። ይህ እናንተ መልበስ የፈለጋችሁት አለባበስ ደግሞ ዮኒፎርሙን ሙሉበሙሉ የሚሸፍን ከዛም አልፎ የተማሪዎችን ማንነት ሙሉበሙሉ የሚደብቅ ነዉ። ይህ ደግሞ በትምህርት ቤት ውስጥ በፍጹም የማይሆን ነው። እኔ ተማሪ በነበርኩበት ስዓት ይህ ነገር issue ሆኖ አያውቅም። ለምሳሌ ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ማህተብ ማድረግ ይፈቀዳል። ሌላ ተጨማሪ ነገሮች ግን አይቻልም። ስለዚህ ይህ አለባበስ የተከለከለበት ምክንያት የሙስሊም ጥላቻ ስላለ ሳይሆን በግልፅ የትምህርት ቤት ህግን የሚጥስ፣ለደህንነት አሳሳቢ ስለሆነ፣የተማሪዎቹን ማንነት ሙሉበሙሉ የሚደብቅ እና በአስፈላጊ ስዓት ደግሞ ለፍተሻ ፍጹም የማይመች ስለሆነ ነው። ታድያ ምንድነው ችግሩ?
Jan 25, 2025Zm blew elh sigabu nw enji ( በ ሁለቱም side) መስተካከል የሚችል ነገር ነው... look በ ትምህርት ቤት አንድ ሙስሊም ሴት ተማሪን or አስተማሪን ጠዋት የነሱም id verify እንድታደርግ ቢያደርጉ ይሄ ሁሉ ነገር አይኖርም... እነሱም የፈለጉትን ለብሰው ይመጣሉ ማለት ነው... ግን አሁን አንዲት ልጅ ሙሉ ለሙሉ የሚሸፈነውን ለብሳ አትገባም ብትባል okay ይሄ ነገር down the line ችግር ስለሚሆን ለዛ የሚስማማ system እንስራ ከሚለው ይልቅ ይሄ የመንግስ አካል ነኝ የሚሉት ጨርሳችሁ አትገቡም ብሎ ማገድ እና መከልከል ይጀምራል ሙስሊሞቹም ሂጃብ ብቻ የምትለብስ የነበረችወሰ ልጅ ራሱ ሙሉ ለሙሉ ተሸፍና ትመጣለች ማለት ( መብቷ ነው ሃይማኖትዋ ነው ግን ያው ሲከለከሉ ደሞ as a sort of protest ይወሰዳል ማለት ነው) So ህግ አስከባሪ ነው የሚለው አካል ህግ አስከባሪነቴ ተናቀ ተነካብኝ ብሎ ያልኩህን አይነት መፍትሄዎች ላለማስቀመጥ ይታገላል ( ጥመት ነው) በዛኛውም ወገን ይሄንን ሃሳብ አንስቶ በት/ት ቤቶች እንዲተገበር push ከማድረግ ይልቅ ምንም አይነት system በሌለበት ሙሉ ለሙሉ የተሸነፈኑ እና ማንነታቸውን ለመለየት በሚያስቸግር ሁኔታም ቢሆን መማር አለባቸው የሚለውን agenda push ያደርጋሉ ማለት ነው ( በዋናነት) እና ካለመነጋገር የመጣ እንጂ መፍትሄ የሌለው ችግር አይደለም እና በጣም ቀላልም ነው ፤ ሌላ ደሞ የሚያሳዝነው ነገር ይሄ የተገጀመረው ሰልፍ ምናምን እየበረታ ሄዶ ግጭት ያስነሳል
Jan 25, 2025