#religion
ሰላም ውዶች እባካችሁ ደገኛ ንስሓ አባት ጠቁሙኝ!🙏 ነፍሴ ወደ አባቷ ቤት መመለስ ፈልጋለች። ቅድስና የተሞላ የንስሓ ሕይወት ፣ ቅዱስ ቁርባን እጣኑ ምኑ ብቻ! ብዙ ጊዜ አባቶች ስጠይቃቸው እሺ አይሉኝም! በዚህ ክፍተት አማካኝነት አለም ሰልቅጣኝል ልትውጠኝ ነው! እርዱኝ ወገኖቼ!
Jan 24, 202512 engagements
ሰላም ውዶች እባካችሁ ደገኛ ንስሓ አባት ጠቁሙኝ!🙏 ነፍሴ ወደ አባቷ ቤት መመለስ ፈልጋለች። ቅድስና የተሞላ የንስሓ ሕይወት ፣ ቅዱስ ቁርባን እጣኑ ምኑ ብቻ! ብዙ ጊዜ አባቶች ስጠይቃቸው እሺ አይሉኝም! በዚህ ክፍተት አማካኝነት አለም ሰልቅጣኝል ልትውጠኝ ነው! እርዱኝ ወገኖቼ!
Jan 24, 2025በአቅራቢያ ያለ አጥቢያ /ደብር ሄደህ ብትጠይቅ ሸጋ ይመስለኛል ወንድሜ እንጂ እዚህ ብንነግር ካለህበም ሚርቅ ስለሚሆን ጥሩ ግንኙነት አይኖርም እሳቸውም እየመጡ እንዲጠይቁህ አንተም ሮጥ ብለህ እንድትሄድ የግድ ቀረብ ቢል መልካም ነው... በርታ ወንድም አለም 🙏🏾
Jan 25, 2025ለምንድነው አባቶች እሺ የማይሉህ?
Jan 25, 2025Selkta slewatechw mesetegn🫣🤷♀ 🤭🫶
Jan 25, 2025Refer bible
Jan 25, 2025DM me የሚሉትን እንዳትሰማቸው። መናፍቃን ናቸው።
Jan 25, 2025Yet new emtnorew ?
Jan 25, 2025Dm me @edeleyz
Jan 25, 2025@D272114 DM
Jan 25, 2025ሁለተኛው
በግልህ በፆም እና በፀሎት በርታ በእግዚአብሔር ፊት ተናዝዘህ ንስሀ ግባ “በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።” — 1ኛ ዮሐንስ 1፥9
Jan 25, 2025Just pray to God ask him to forgive you🙏
Jan 25, 2025ANY ONE WHO HAVE A03CORE BORD?let me know if you have,I WANT TO BUY It
Jan 25, 2025