Val5
#technology
Selam beteseb ስልኬ infinix hot 11 ነበር እና ወድቆ ስክሪኑ ተሰበረ. Screen ለማስቀየር ስንት ብር ይሆናል? ጥሩ የሚሰራስ የት አገኛለሁ ተቀይሮ ቶሎ እንዳይበላሽ.
Jan 24, 20253 engagements
Selam beteseb ስልኬ infinix hot 11 ነበር እና ወድቆ ስክሪኑ ተሰበረ. Screen ለማስቀየር ስንት ብር ይሆናል? ጥሩ የሚሰራስ የት አገኛለሁ ተቀይሮ ቶሎ እንዳይበላሽ.
Jan 24, 2025Merkato yerga haile building ground floor around raguel church
Jan 25, 2025Melektegnaw gar
Feb 05, 2025@joossey
Jan 24, 2025