StarkCamel945.5
#religion
ሰላም ቤተሰቦች ትክክለኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መፅሐፍ ቅዱስ 81 ዋጋው ስንት ነው ???? የሚሸጥበት ቦታ ተባበሩኝ አመሰግናለሁ 🙏
Jan 24, 20252 engagements
ሰላም ቤተሰቦች ትክክለኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መፅሐፍ ቅዱስ 81 ዋጋው ስንት ነው ???? የሚሸጥበት ቦታ ተባበሩኝ አመሰግናለሁ 🙏
Jan 24, 2025እስከ 1000ብር 5ኪሎ ማኅበረ ቅዱሳን ንዋየ ቅዱሳት መሸጫ
Jan 24, 2025ንዋየ ቅድሳት መሸጫ ማነኛውም ቤ/ክን(ከተማ አከባቢ) ይኖራል
Jan 24, 2025