#አጣዳፊ ሰላም ሰዎች እኔ ልብሶችን ዲዛይን የማድረግ ተሰጥኦ አለኝ።በዚህም fashion design ትምህርት በቅርቡ ጀመርኩ።እና ግን እንዳሰብኩት አይደለም ልኬት ቱኬት ምንኬት ስፌት ምናምኑ ደብሮኛል ሲቀጥል እኔ መስፋትም አልፈልግም።እና ይሄ ይሄ ደበረኝ እና ላቆመው እያሰብኩ ነው። በጣም የፈጠራ ልብሶች አሉ አይምሮዬ ውስጥ ዲዛይን ያረኳቸው ዲዛይኒንጉን ብቻ ስእሉ ላይ ብቻ የሚያስተምሩ አሉ? እሱን ብቻ ብማርስ ውጤታማ መሆን አልችልም?ወይስ ልኬቱ አሰፋፉ ምናምን ግዴታ አብሬው መማር አለብኝ? professional and international designer ለመሆን? አመሰግናለሁ ።
Jan 24, 2025የት ነው እምትማረው? አኔ በአብዛኛው observe👀እንዳደረኩት አንደኛ1 የበሰለ ስልጠና የለም እና ሰልጣኝ ፈልጎ የሚገባው እና የሚያገኘው የተለየ ነው fashion design መማር ፈልጎ የልብስ ሰፌት ብቻ ተምሮ ይወጣል፡፡ አሱንም ኮት ቀሚስ👗ሱሪ ብቻ አስተምረውት ቻው👋ቼልሲ😁 ይሉታል፡፡በሇላ ጋርመንት ወስጥ ልብስ ሰፊ ከመሇን ወጪ ጥቅም የለውም ብዬ ነው እማስበው💭 ወይ ደሞ በራስህ፡፡ ልተወው ወይ ? አትተይው fashion designer honeh libis asefaf alemawek malet kebad new emihonibh silezi kechalk ezaw libs sifetun eyetemark be youtube demo fashion design temar sile color theory sile line mnamn temar sile kelem ena astesaseb temar Ena demo gize kaleh ketay amet uv tefetineh megibat tichilaleh ye ኢፌደድሪ ዩንቨርስቲ around e wesen or menahiriya ምናልባትም ሊረዳህ ይችላል መልሴ🙏
Jan 24, 2025